ከትላንት በስቲያ ሰኞ ፣ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ሲያሽከረክሩት በነበረው መኪና ላይ በፈነዳ ቦንብ ሕይወታቸው ማለፉ በፖሊስ የተገለጸው፣ የደሴ ከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤት ዳኛ ሙሉጌታ ከበደ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
“በአዲስ አበባ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገው፣ አዲሱ የትራንስፖርት ክፍያ ጭማሪ፣ ኑሯችንን ያከብደዋል” ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ አንዳንድ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ ስለ ...
እስራኤል በሌባኖስ በርካታ ቦታዎች ባደረገችው የአየር ድብደባ ቢያንስ 21 ሰዎች መሞታቸውን የአሶስዬትድ ፕረስ ዘገባ አመልክቷል። በደቡብ ሌባኖስ በእስራኤል ድብደባ ከተገደሉት ውስጥ የከተማዋ ከንቲባ ...
የኬንያ ምክትል ፕሬዝደንት ሪጋቲ ጋቻጉዋ ሙስናን ጨምሮ ፈፀሙ በተባለው ወንጀል ዛሬ በሃገሪቱ የሕግ መወሰኛ ም/ቤት ቀርበው ጥፋተኛ አለመሆናቸውን ተናግረዋል። ምክትል ፕሬዝደንቱ “በመንግሥት ላይ ...
እንግሊዝ በሶማሊያ ለተሰማራው የአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ልዑክ ተጨማሪ 10 ሚሊዮን ዶላር መመደቧን አስታውቃለች፡፡ የእንግሊዝ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ ተጨማሪ ድጋፉ ባለፉት ሦስት ዓመታት ...
በኦሮሚያ ክልል ፣ሰሜን ሸዋ ዞን፣ደራ ወረዳ፣በመንግሥት ኃይሎችና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እንደዚሁም በመንግሥት ኃይሎችና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ከመስከረም 27 ቀን 2017 ዓ/ም በቀጠለው ግጭት ...
በኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ወለጋ ዞን፣ በሚገኙት ቤጊ እና ባቦ ገምበል ወረዳዎች፣ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎችና እና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካካል በቀጠለው ግጭት መሃል ሰላማዊ ሰዎች ኢላማ እየተደረጉ ...
አዲሷ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/ኢሶዴፓ መሪ ዶር. ራሔል ባፌ፣ የፓርቲው ሊቀ መንበር የነበሩትን የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን ፈር ተከትለው፣ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልን እንደሚያስቀጥሉ ተናገሩ ...
(ድሮን) በእስራኤል ጦር ሠፈር ላይ ትላንት እሁድ ምሽት በፈጸመው ጥቃት አራት ወታደሮቹ ሲሞቱ ሰባት ሰዎች ደግሞ ክፉኛ መቁሰላቸውን የእስራኤል ጦር አስታወቀ፡፡ እስራኤል ሊባኖስ ላይ ካካሄደቸው ...
The United States will send an advanced anti-missile system to Israel, along with the troops needed to operate it, the ...