The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
ከትላንት በስቲያ ሰኞ ፣ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ሲያሽከረክሩት በነበረው መኪና ላይ በፈነዳ ቦንብ ሕይወታቸው ማለፉ በፖሊስ የተገለጸው፣ የደሴ ከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤት ዳኛ ሙሉጌታ ከበደ ...
እስራኤል በሌባኖስ በርካታ ቦታዎች ባደረገችው የአየር ድብደባ ቢያንስ 21 ሰዎች መሞታቸውን የአሶስዬትድ ፕረስ ዘገባ አመልክቷል። በደቡብ ሌባኖስ በእስራኤል ድብደባ ከተገደሉት ውስጥ የከተማዋ ከንቲባ ...
እንግሊዝ በሶማሊያ ለተሰማራው የአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ልዑክ ተጨማሪ 10 ሚሊዮን ዶላር መመደቧን አስታውቃለች፡፡ የእንግሊዝ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፣ ተጨማሪ ድጋፉ ባለፉት ሦስት ዓመታት ...
የኬንያ ምክትል ፕሬዝደንት ሪጋቲ ጋቻጉዋ ሙስናን ጨምሮ ፈፀሙ በተባለው ወንጀል ዛሬ በሃገሪቱ የሕግ መወሰኛ ም/ቤት ቀርበው ጥፋተኛ አለመሆናቸውን ተናግረዋል። ምክትል ፕሬዝደንቱ “በመንግሥት ላይ ...
በሰሜን ናይጄሪያ አንድ የነዳጅ ማመላለሻ ቦቴ ተገልብጦ በመፈንዳቱ አንድ መቶ የሚሆኑ ሰዎች ሲሞቱ 50 የሚሆኑ ላይ ደግሞ ጉዳት ደርሷል። አብዛኞቹ ሰዎች ሕይወታቸውን ያጡት ከተገለበጠው ቦቴ ላይ ...